Employer: Minaye PLC
Location: ጎርጌሻ, Others
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
ተጠሪነት
ምርት ክፍል ፣ እርሻ ተቆጣጣሪ የሥራ ዓላማ በFN የተቀናጀ እርሻ ልማት ውስጥ ያለው የትራክተር ኦፕሬተር በቀይታው ትልቅ ሚና ይጫወታል። የመሬት ዝግጅት፣ ተከላ፣ ክስካስ ፣የኬሚካል ርጭት ፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች የሜካናይዝድ እርሻ ስራዎችን ለመደገፍ ትራክተሮችን እና የእርሻ ማሽነሪዎችን በአስተማማኝ እና በብቃት ለማንቀሳቀስ ቁልፍ ሚና ይኖረዋል። ኃላፊነቶች · ትራክተሮችን እና ተያያዥ መሳሪያዎችን ማለትም (ማረሻ፣ መክሰክሻ፣መትከያ፣ መርጫ) በመጠቀም ተገቢውን የግብርና ሂደቱ ማከናወን ። · የትራክተሩን መደበኛ ክፍሎች እና መሰረታዊ ጥገና ማከናወን ። · ሜካኒካል ጉዳዮችን ወይም ብልሽቶችን ወዲያውኑ ለቅርብ አለቃ ሪፖርት ማድረግ። · በእርሻ ወቅት የማሽነሪዎችን አስተማማኝ እና ቀልጣፋ አጠቃቀም ማረጋገጥ። · እንደ አስፈላጊነቱ ግብዓት እና የቁሳቁስ ማጓጓዝን ማገዝ ። · ማሽን በማይሰራበት ወቅት የቅርብ አለቃ በመራው የስራ ምድብ ላይ በመገኘት ኃላፊነቱን መወጣት። · የትራክተር ቁልፍ በሃላፊነት መያዝ እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ ለቅርብ አለቃ ማስረከብ። · መኪናዎች በማይሰራበት ወቅት የቅርብ አለቃ በመራው የስራ ምድብ ላይ በመገኘት ኃላፊነቱን መወጣት። · የነዳጅ ወይም ስፔር ፓርቶችን ፈርሞ መቀበል እና በሃላፊነት መያዝ። · የተመደቡትን መሳሪያዎች ንጽህና እና ትክክለኛ አያያዝን መጠበቅ ። · የደህንነት ሂደቶችን እና የእርሻ ስራ መመሪያዎችን መከተል። ተፈላጊ ብቃቶች እና ችሎታዎች · የታደሰ የትራክተር ኦፕሬተር ፈቃድ ወይም የምስክር ወረቀት ። · የግብርና ማሽነሪዎችን በመስራት ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው ። · ለመደበኛ እና ጥቃቅን ጥገናዎች መሰረታዊ የሜካኒካል እውቀት። · በከፍተኛ የእርሻ ወቅት ረጅም ሰዓታት የመስራት ችሎታ። · ኃላፊነት የሚሰማው ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ። ለማመልከት · መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን Talentaquisitionminaye@gmail.com አስፈላጊውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስገባት ትችላላችሁ።
Requirements: Agriculture, Proactivity, Communication, Agricultural Mechanization, Maintenance, Repair, and Operations (MRO)
Skills and tags: Agriculture, Proactivity, Communication, Agricultural Mechanization, Maintenance, Repair, and Operations (MRO)
Apply for this job
Source: Afriwork