Employer: TNELA CONSTRUCTION PLC
Location: Adis Abeba, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-06
የሳይት ኢንጅነር (Site Engineer) የትምህርት ደረጃ:- በሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ (BSc Degree) ያለው/ት:: የስራልምድ ፡-ዜሮ አመት እና ከዚያ በላይ :: አዲስ ተመራቂዎችም ማመልከት ይችላሉ :: የቅጥር ሁኔታ……………….ቋሚ የስራቦታ……………………………………. አዲስአበባ ደሞዝ…………..……………..በስምምነት አጠቃላይ መረጃ የስራ ልምድ የሌላቸው አዲስ ተመራቂዎችም እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ:: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውንና የስራ ልምድ ማስረጃ ካላቸው ከ ሲቪ(CV) ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: የማመልከቻ ቦታ :- አዲስ አበባ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን:- ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል ስልክ/ኢሜል :-Tnelahr@gmail.com phone 0952171717 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መላክ ይቻላል:: መደወል አይቻልም
Requirements: Civil Engineering & Construction, Engineering, Procurement and Construction Management (EPCM)
Skills and tags: Civil Engineering & Construction, Engineering, Procurement and Construction Management (EPCM)
Apply for this job
Source: Afriwork