Employer: Seble Assefa
Location: Bole bras, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-29
ድርጅታችን Take off marketing ሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከ 80ሺ እስከ 2 ሚሊየን በ1 ሽያጭ ሚገኝበት
መስፈርቶች የምታሟሉ
1. የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ
2. BOOST በሁሉም platform እንዴት እንደሚደረግ ከ skratch ጀምሮ የሚያቅ
3. ፣በራስ የመተማመን፣ ተናግሮ የማስረዳት እና የማሳመን ብቃት ያላው/ያላት
4. ከዚህ በፊት በሪል ስቴት ሽያጭ ስራ ላይ 3 ወር እና በላይ የሰራ እንዲሁም በ ዜሮ አመት ስራ ልምድ
5. በድርጅቱ የስራት ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆነ
6. ለሙያው የተለየ ፍላጎት ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ:- - ከዚህ በፊት የሰሩበትን ቦታና የቆይታ ጊዜ መጠቀስ አለበት። - የተገለፀውን የስራ ልምድ የማታሟሉ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 0953438910
@C192527 በዚ ብቻ apply አርጉ
Requirements: Sales & Business Development, Sales
Skills and tags: Sales & Business Development, Sales
Apply for this job
Source: Afriwork