Employer: Yoseph Solomon
Location: Lebu / jemo, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-10
ሰራተኞች በጀሞ፣ ላፍቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚኖሩ መሆን አለባቸው። እነዚህ አካባቢዎች ውጭ የምትኖሩ ከሆነ እባክዎ አያመልክቱ! { ጀሞ፣ ላፍቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሆናችሁ ብቻ } ለማመልከት የራስዎ ግልጽ ፎቶ በቴሌግራም ወይም በCV ላይ መኖር አለበት። [ ፎቶ በቴሌግራም ወይም በCV ላይ ሊኖር ይገባል ] [ ስልክ ቁጥር ሊኖር ይገባል ] ደንበኞችን በትኩረት እና በሙያዊነት ማገልገል የሚወዱ የእግር ማሳጅ (Foot Massage) ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ለደንበኞች ምቹና ዘና የሚያደርግ ልምድ መፍጠር የሚችሉ ከሆነ እንዲያመለክቱ እናበረታታለን። በዚህ የስራ ድርሻ ውስጥ የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን በመጠቀም ውጥረትን ማስወገድ፣ የደም ዝውውርን ማሻሻል እና አጠቃላይ ጤናን ማበረታታት ይጠበቅብዎታል። የስራ ኃላፊነቶች • የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን መስጠት፣ እንደ Deep Tissue Massage እና Relaxation Massage። • የደንበኞችን ፍላጎትና ችግር በመረዳት ተስማሚ አገልግሎት መስጠት። • የህክምና ክፍሉን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ምቹ ማድረግ። • ለደንበኞች የእግር ማሳጅ ጥቅሞችን ማስረዳት እና ከአገልግሎቱ በኋላ የሚደረጉ እንክብካቤዎችን መምከር። • የጤናና የደህንነት ደንቦችን እና የድርጅቱን መመሪያዎች መከተል። • ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጠት እና ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር። መስፈርቶች • የእግር አካላዊ መዋቅር (Foot Anatomy) እና የተለያዩ የማሳጅ ቴክኒኮችን ለመማር ፍላጎት ያለው/ያላት። • አስፈላጊ ሲሆን በማለዳ ወይም በምሽት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች። • ጥሩ የግንኙነትና የሰው አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት። • ሁልጊዜ በሰዓቱ የሚገኝ/ትገኝ። • ሙያዊና ተግባቢ ባህሪ ያለው/ያላት። • ዘና የሚያደርግና የሕክምና ስሜት ያለው አካባቢ መፍጠር የሚችል/ትችል። ደንበኞች ጥሩ እንዲሰማቸው ለማገዝ ቁርጠኛ ከሆኑ ማመልከትዎን እንጠብቃለን። ነገር ግን የእግር ማሳጅ (Foot Massage) ስራውን ለመስራት አቅም ወይም ፍላጎት እንደሌለዎት ካመኑ እባክዎ አያመልክቱ። በ +251980727787 ሰፈር እና ስም የስራ ዘርፍ የቴሌግራም username ( text ብቻ !! ) ማድረግ ይችላሉ
Requirements: Hospitality & Tourism, Active Learning, Communication
Skills and tags: Hospitality & Tourism, Active Learning, Communication
Apply for this job
Source: Afriwork