Employer: SHI-FAM TRADING PLC
Location: ቦሌ ጃክሮስ ፣ ከሮቤራ ካፌ አጠገብ, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-09
የስራ መደቡ፦ ፈርኒቸር ማሽኒስት(ቴብል ሶዉ ላይ የሰራ) ስራ ልምድ ያላቸዉ ብቻ ለተጨማሪ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል። የስራ ኃላፊነትና ተግባር በቴብል ሶዉ ማስኒስት ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ ፣መሰንጠቅ ፣ ግሩቭ ማዉጣት ፣የተለያዩ ጆትንቶችን መስራት የሚችል፣
የማሽን መለኪያዎችን ፣ ዲዛይንና ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን በማንበብና በመረዳት መስራት የሚችል፣
ከሰራተኛ እና ከኃላፊዎች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል፣
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መስራት የሚችል፣
ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣ የስራ ልምድ
ከሁለት ዓመት በላይ በፈርኒቸር ማሽኒስት(ቴብል ሶዉ) ላይ የሰራ። ደመወዝ፦ በስምምነት
ብዛት፦ ሁለት አድርሻ
ቦሌ ፣ ጃክሮስ ሮቤራ ካፌ አጠገብ
Requirements: Manufacturing & Production, Safety Principles, Time Management, Machinery Maintenance and Repair, Machine Controls
Skills and tags: Manufacturing & Production, Safety Principles, Time Management, Machinery Maintenance and Repair, Machine Controls
Apply for this job
Source: Afriwork