Employer: Teklewold Belayneh
Location: Kazanchis, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-05
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
## የዲሊቨሪ ሹፌር (Delivery Driver) የሥራ ማስታወቂያ
● የሥራ ድርሻ
የድርጅቱን ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት በመንዳት ምግብ፣ ጥቅል ዕቃዎችና ሰነዶችን ለደንበኞች በፍጥነት፣ በጥንቃቄና በታማኝነት ማድረስ።
● የዋስትና መስፈርት
- ማን ዋስ መሆን ይችላል? - በመንግሥት ወይም በታወቀ የግል ድርጅት የሚሠራና የሥራና የደመወዝ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ ወይም - ሕጋዊ የቤት ወይም የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ያለው። - የዋሱ ግዴታ፦ ዋሱ አስፈላጊ ሰነዶችን ይዞ በአካል ወደ ድርጅቱ ቢሮ በመምጣት የዋስትና ቅጽ መፈረም አለበት። - ተቀባይነት ያለው ዋስ ማቅረብ ግዴታ ነው።
● አስፈላጊ መስፈርቶች
- ትክክለኛ የመንጃ ፈቃድ ያለው። - ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌትን በደህንነትና በራስ መተማመን መንዳት የሚችል። - የራሱ ስማርት ስልክ (Smartphone) ያለውና Google Maps መጠቀም የሚችል። - የአዲስ አበባን መንገዶችና ሰፈሮች በደንብ የሚያውቅ። - ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪና ኃላፊነት የሚሰማው። - የትራፊክ ሕጎችን የሚያከብርና የደንበኞችን ዕቃዎች በጥንቃቄ የሚይዝ። - በዲሊቨሪ ወይም በሹፌርነት ሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል።
● የሚሰጡ ጥቅማ ጥቅሞች
- ተመጣጣኝ ደመወዝ በስምምነት። - ለሥራ የሚያስፈልገው ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት ከድርጅቱ ይቀርባል። - በድርጅቱ የሥራ ሥርዓትና ደንብ መሠረት የሥራ እድል።
ማሳሰቢያ፦ ትክክለኛ የመንጃ ፈቃድና (የሞተር ብስክሌት) ተቀባይነት ያለው ዋስ ማቅረብ የግድ ነው። ቴሌግራም ላይ@Tekleb ያናግሩን። ወይም በአፍሪወርክ ፍሪላንስ ኢትዮጲያ ሲስተም apply ያርጉ።
Requirements: Transportation & Delivery, Patient Transport
Skills and tags: Transportation & Delivery, Patient Transport
Apply for this job
Source: Afriwork