Employer: awraq business group
Location: Jackros , Addis Ababa, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-25
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
በሽያጭ ዘርፍ ልምድ ያላችሁ እና ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትፈልጉ ንቁ እና ጎበዝ የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን!
ዋና ዋና ኃላፊነቶች ደንበኞችን በብቃት የማሳመን እና የመሽጥ ችሎታ። በቀን ቢያንስ 5 ሽያጮችን ማሳካት። ደንበኞችን በአክብሮትና በጥሩ ሁኔታ መያዝ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ክትትል (Follow-up) ማድረግ። በስልክ ደንበኞችን በማነጋገር እና በመግባባት ሽያጭ ማከናወን።
መስፈርቶች በሽያጭ ላይ (በተለይም በኮል ሴንተር ወይም Called call) የቀደመ የስራ ልምድ ያለው/ላት። ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጪ በቤታችሁ ሆናችሑ ለመስራት ሙሉ ፈቃደኘነት ያለው /ያላት ። መኖሪያቸው ጃክሮስ ወይም ጎሮ አካባቢ ለሆኑ ቅድሚያ ይሰጣል።
ጥቅማጥቅሞ ከቋሚ ደመወዝዎ በተጨማሪ፣ በወር 25 ሽያጭ እስከ 10,000 ብር ኮሚሽን (ቦነስ) ታገኛላችሁ።
12ኛ ክፍል ተፈተናችሁ በውጤት ምክንያት ዩኒቨርሲቲ ላልሄዳችሁ እና ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ይሄ ለእናንተ በጣም ጥሩ እድል ነው እንዳያመልጣችሁ !
አሁኑኑ Apply አድርጉ https://forms.gle/RnAj6s1qShNaaj1f8
Requirements: Sales & Business Development, Basic Internet Skills, Sales, Closing Deals, Call Centre Operations, Communication
Skills and tags: Sales & Business Development, Basic Internet Skills, Sales, Closing Deals, Call Centre Operations, Communication
Apply for this job
Source: Afriwork