Employer: GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUM
Location: ጃክሮስ ፣ ከሮቤራ ካፌ አጠገብ, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-19
የስራ መደቡ፡ ፈርኒቸር ማሽኒስት ለበለጠ መረጃ : 0910662428 የስራ ተግብርና ኃላፊነት በቴብል ሶዉ ማሽኖች ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ ፣ መሰንጠቅ ፣ ግሩቭ ማዉጣት ፣ የተለይዩ ጆይቶችን መስራት የሚችል።
የማሽን መለኪያዎችን ፣ ዲዛይንና ቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን ማንበብና መስራት የሚችል።
የስራ ልምድ በፈርኒቸር ማሽኒስት ከሁለት(2) ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ ብቻ።
ከማሽኒስት በተጨማሪ በሌሎች የፈርኒቸር ስራዎች ላይ እዉቀቱ ያለዉ አመልካች ቅድሚያ ይሰጣል።
ደመወዝ በስምምነት
ጾታ ወንድ
ብዛት ሁለት(2)
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች በፈርኒቸር ማሽኒስት ላይ ብቻ የሰራበት የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ፣
የት/ት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ፣
ፋይዳ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ፣
ፈተናዉን ካለፈ በኋላ ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣ የትምህርት ዝግጅት TVET Level I/II በFurniture Making, Woodwork, Wood Technology ወይም ተዛማጅ የሙያ ዘርፍ ያለዉ፣
የፈርኒቸር ማሽኖች ስልጠና/ሰርተፊኬት እና ከዚያ በላይ የት/ት ደረጃ ያለዉ።
በTechnical Drawing, Measurementና Machine Operation መሰረታዊ እውቀት ያለው።
አድርሻ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ ሮቤራ ካፌ አጠገብ፣ ለበለጠ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል፣
Requirements: Manufacturing & Production, Design Review & Quality Control, Machine Operation, Communication
Skills and tags: Manufacturing & Production, Design Review & Quality Control, Machine Operation, Communication
Apply for this job
Source: Afriwork