Employer: ACCESS TELECOM
Location: megenagna, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-31
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
ድርጅታችን አክሰስ ቴሌኮም ከታች ከተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ አወዳደድሮ መቅጠር ይፈልጋል የተለያዩ ጉዳዮችን በሃላፊነት መያዝ · ሰነዶችን ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች መቀበል እና መውሰድ · ጉዳይ ለማስፈፀም የሚሆን የመግባባት ችሎታ እና የንግግር ክህሎት ያላት · ለማወቅ እና ባለው የስራ እድል የማደግ እና የመለወጥ ፍላጎት ያላት ሙሉ ለስራ የሚወጣ ወጪ የሚሸፈነው በድርጅቱ ነው ከፍተኛ የማደግ እድል
Requirements: Brokerage & Case Closing, Time Accounting, Team Motivation, Energetic, Sales, Sales Development, Team Oriented
Skills and tags: Brokerage & Case Closing, Time Accounting, Team Motivation, Energetic, Sales, Sales Development, Team Oriented
Apply for this job
Source: Afriwork