Employer: Asnakew Asmamaw
Location: addis ababa, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-09
METRO HOMES REAL ESTATE የቅጥር ማስታወቂያ ለማመልከት 0968000003 5 የሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን! በሪል እስቴት ሽያጭ ሥራው ላይ ልምድ ማቅርብ የሚችሉ ብቃት ያላቸውን 5 የሽያጭ ባለሙያዎች መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መደብ፦ Real Estate Sales የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ኮሚሽን 3.5% የሚፈለጉ ሰዎች፦ 5 የሚፈለጉ ብቃቶች ቢያንስ 1 ዓመት በሪል እስቴት ሽያጭ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት። ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት። ደንበኞችን የማፈላለግና የሽያጭ ውል የማጠናቀቅ ችሎታ ያለው/ያላት። ታማኝ፣ ተግባቢና ውጤት ተኮር የሆነ/የሆነች። በቡድን መሥራትና የሽያጭ ዒላማዎችን ማሳካት የሚችል/የምትችል።
Requirements: Sales & Business Development, Sales Operations, Sales Support, Sales Process, Sales Strategy, Sales Promotion
Skills and tags: Sales & Business Development, Sales Operations, Sales Support, Sales Process, Sales Strategy, Sales Promotion
Apply for this job
Source: Afriwork