Employer: Alazar Alemayehu
Location: ጀሞ 1, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-26
የሥራ ማስታወቂያ LB BEAUTY SALON በጸጉር ቤት ሥራ ልምድ ያላቸውን ሠራተኞች እንፈልጋለን! የሥራ ዘርፎች፦ 1,ሹሩባ 2,ማጠብ 3,መጠቅለል ደመወዝ፦ 5,000 ብር ቀን ትፕ፦ 250+ ብር የሥራ ቦታ፦ ጀሞ 1/አንድ ማስታወት ፍብርካ ሰፈር። ለሥራው ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን።
ስልክ፦ 0905454410/ 0996710705 Telegram፦@ali9671 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ይደውሉልን። ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው!
Requirements: Beauty & Grooming, Adaptability
Skills and tags: Beauty & Grooming, Adaptability
Apply for this job
Source: Afriwork