Employer: Selam Selam
Location: Bole, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-06
1 ወንድ እና 4 ሴት የሶሻል ሚዲያ አቅራቢዎችን/hosts እንፈልጋለን። የምንፈልጋቸው ባህሪያት፦ ማራኪ ገጽታ ያላቸው
በካሜራ ፊት ንቁና በራስ መተማመን የሚችሉ
ማራኪ የአቀራረብ ችሎታና ካሪዝማ ያላቸው
የሥራ ጊዜ፦ በሳምንት ለግማሽ ቀን ደመወዝ፦ 4,000 ብር የስራ ቦታ: bole brass 0983984532
Requirements: Marketing & Advertising, Active Learning, Charisma
Skills and tags: Marketing & Advertising, Active Learning, Charisma
Apply for this job
Source: Afriwork