Employer: YONATAN BT PLC
Location: Piassa, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-09
በሲቪል ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ:- በኮንስትራክሽን ሳይትነት ስቶር 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
ደመወዝ:- በስምምነት
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0995963033 0115158553
ማሳሰቢያ:- በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Requirements: Manufacturing & Production, Time Management, Storage Management
Skills and tags: Manufacturing & Production, Time Management, Storage Management
Apply for this job
Source: Afriwork