Employer: ELEC NOVATECH TRADING PLC
Location: Sarbet vatican, Addis Ababa
Job type: Part-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
የሼፍ የሥራ ዕድል – SLURP STATION RESTAURANT
Slurp Station Restaurant ብቁና ልምድ ያለው ሼፍ በአስቸኳይ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች፦
- በሼፍነት የሥራ ልምድ ያለው - የምግብ አዘገጃጀትና ማብሰል ጥሩ ዕውቀት ያለው - የምግብ ጥራትን እና ጣዕምን መጠበቅ የሚችል - የንጽህናና የኩሽና አስተዳደር ልምድ ያለው - ታታሪ፣ ታማኝና በሥራ ላይ ተጠያቂ የሆነ - ከቡድን ጋር በመተባበር መሥራት የሚችል
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ የሥራ መደብ፦ ሼፍ ደመወዝ፦ እንደ ልምድ የሚወሰን
ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች CV በማቅረብ ወይም ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን። 0989587890
SLURP STATION RESTAURANT
Requirements: Food & Drink Preparation / Service, Accountability
Skills and tags: Food & Drink Preparation / Service, Accountability
Apply for this job
Source: Afriwork