Employer: YONATAN BT PLC
Location: Piassa, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-08
በሲቪል ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ የስራ ልምድ:- በሪልእስቴት ፕሮጀክት 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ
* የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌር ክህሎቶችን:-Autocad,Ms Project and Excel እና የመሳሰሉትን የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌሮችን መጠቀም የሚችል ። * መጠን እና ወጭ ቁጥጥር * የግንባታ ዕቅድና ዕድገት ክትትል * ጥራትና ደህንነት ቁጥጥር * ሰነድ እና ሪፖርት አያያዝ እና ሌሎችንም መስራት የሚይችል ።
ደመወዝ:- በስምምነት
አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0995963033 0115158553
ማሳሰቢያ:- በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
Requirements: Manufacturing & Production, Engineering Management, AutoCAD, Engineering Ethics, Engineering Analysis, Engineering Drawings, Engineering Research
Skills and tags: Manufacturing & Production, Engineering Management, AutoCAD, Engineering Ethics, Engineering Analysis, Engineering Drawings, Engineering Research
Apply for this job
Source: Afriwork