Employer: Hikem Trading P.L.C
Location: Yerer goro, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-14
የመጋዘን ሠራተኛ – የየረር ጎሮ የሥራ መግለጫ፦ የኮምፒውተር እና የአይቲ (IT) ዕውቀት ያለው፣ የመጋዘን ሥራዎችን ከአይቲ ጋር በማጣመር የሚሠራ ሠራተኛ እንፈልጋለን። የኮምፒውተርና የአይቲ ዕቃዎችን መለየት፣ መቆጣጠር፣ መመዝገብ፣ የእቃ ገቢና ወጪን መከታተል እንዲሁም ከመጋዘን ጋር የተያያዙ የኮምፒውተር ሥራዎችን ማከናወን የሚችል መሆን አለበት።
Requirements: Retail & Store Operations, IT Service Management
Skills and tags: Retail & Store Operations, IT Service Management
Apply for this job
Source: Afriwork