Employer: TRUE LINK PLC
Location: Near Haile Garment Area, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-14
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ (ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ) ብዛት፦ 10 የሥራ ቅጥር አይነት፦ በሙሉ ጊዜ፣ በሥራ ቦታ ተገኝቶ የሚሠራ (ቋሚ ቅጥር) ደመወዝ፦ እንደኩባንያው የስኬል ሰንጠረዥ መሠረት የሥራ ኃላፊነቶች ማሽከርከርና ደህንነት፦ የኩባንያውን ተሽከርካሪ በጥንቃቄ ማሽከርከር፣ ሁሉንም የሀገሪቱን የትራፊክ ህጎች እና የኩባንያውን የአሽከርካሪዎች መመሪያ በጥብቅ ማክበር። የጭነት እቃዎችን፣ የተሳፋሪዎችን እና የተሽከርካريውን ደህንነት ማረጋገጥ።
የተሽከርካሪ አያያዝ፦ የየዕለቱን መሰረታዊ ፍተሻዎች (ነዳጅ፣ ዘይት/ውሃ፣ ጎማ፣ ብሬክ) ማከናወን፣ ተሽከርካሪውን ሁልጊዜ ንጹህ እና ለስራ ዝግጁ አድርጎ መያዝ።
ጥገና እና ሪፖርት፦ ማንኛውንም የቴክኒክ ብልሽት፣ የጥገና አስፈላጊነት ወይም የትራፊክ አደጋ ወዲያውኑ ለቀጥተኛ ኃላፊው ሪፖርት ማድረግ እና ተሽከርካሪውን ወደ ጥገና ቦታ መውሰድ።
የመስክ ድጋፍ፦ የተመደቡ መስመሮችን እና የጊዜ ሰሌዳዎችን በጥብቅ መከተል፤ የሽያጭ ቡድኑ ደንበኞች ጋር በብቃት እንዲደርስ አስፈላጊውን የሎጅስቲክስ ድጋፍ ማድረግ።
የቅጥር መስፈርቶች የደረቅ 1 ወይም የደረቅ 2 የመንጃ ፈቃድ ያለው/ላት።
በተዛማጅ የሥራ መስክ ቢያንስ የ1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት።
ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የሚያሟሉ እጩዎች በኩባንያው ተሽከርካሪ በመጠቀም የተግባር ማሽከርከር ፈተና ይወሰዳሉ።
Requirements: Transportation & Delivery, Trustworthiness, Accountability, Time Awareness, Team Oriented, Punctuality
Skills and tags: Transportation & Delivery, Trustworthiness, Accountability, Time Awareness, Team Oriented, Punctuality
Apply for this job
Source: Afriwork