Employer: ሃቫና ህትመት
Location: ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ ላይ, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-13
በቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ ላይ የሚገኘው ሃቫና ማተምያ ቤት በካሸርነትና ሁሉገብ ስራ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ቢቻል ከዚህ በፊት በህትመት ዙርያ የሰራ ሰው ቢሆን ይመረጣል:: የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ይሆናል:: ሰአት ማክበር ግድ ነው:: ተግባቢ እና ለስራ ተነሳሽነት ያለው ሰው እንፈልጋለን:: ደሞዝ 10,000
Requirements: Accounting & Finance, Computer-Aided Architectural Design
Skills and tags: Accounting & Finance, Computer-Aided Architectural Design
Apply for this job
Source: Afriwork