Employer: Darbar Business Group PLC
Location: Adiss Ababa, Megenagna, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
የስራ ዘርፍ ፡ ሹፌር ጾታ ፡ወንድ እድሜ፡ ከ35 አመት በላይ የመኖሪያ አድራሻ፡ ሰሚት ወይም መገኛኛ አካባቢ የሚኖር የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 የስራ ልምድ፡ 3 (ሶስት) አመት እና ከዛ በላይ
ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች · ሁሉንም የትራፊክ ሕጎች፣ የመንገድ ደህንነት ደንቦች እና የኩባንያ ፖሊሲዎችን ሁልጊዜ መከተል ። · የድርጅቱን የሥራ መመሪያዎችና የሥራ ሰዓት አክብሮ መስራት፤ · የድርጅቱን ንብረት በኃላፊነትና በታማኝነት ለድርጅቱ ሥራ ብቻ በመጠቀም መስራት · እንደተመደበው የኩባንያ ሠራተኞችን እና የኩባንያ ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ · የተመደበውን ተሽከርካሪ ንፅህና፣ ደህንነት በተገቢ ሁኔታ መጠበቅ። · በየዕለቱ ለተሽከርካሪው ፍተሻዎችን ማድረግ እና ብልሽት፤ አደጋ ወይም ሌላ ችግር ሲያጋጥም ለሚመለከተው ኃላፊ ወዲያውኑ ማሳወቅ የሚችል · የተሽከርካሪውን ሰነዶች፣ ፈቃዶች እና ኢንሹራንስ ሁልጊዜ በትክክለኛ እና ሊገኙ በሚችሉበት ቦታ ማስቀመጥ። · የነዳጅ አጠቃቀምን፤ የጉዞ ሪፖርትና ተያያዥ መዝገቦችን በትክክል በመመዝገብ በየሳምንቱ ሪፖርት ማድረግ · ተግባራትን ሲያከናውኑ ሚስጥራዊነትን እና ሙያዊነትን መጠበቅ። ተፈላጊ ችሎታ · ቢያንስ 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ · ህዝብ 1 የመንጃ ፈቃድ ያለው እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል · በቤት መኪና (Corolla 2022 & Mercedes benz 2022 model) ተማሪን ት/ቤት ማድረስና መመለስ የሚችል እና ከዚህ ቀደም ልምድ ያለው እንዲሁም ከዛ ሰዓት ውጪ የድርጅት ስራዎችን መስራት የሚችል · በቂ ተያዥ ማምጣት የሚችል · የተረጋገጠ ጥሩ የመንዳት ልምድና ሪከርድ ያለው · መሰረታዊ የተሽከርካሪ ጥገና እውቀት ያለው · ጥሩ የመግባቢያ እና የግለሰባዊ ግንኙነት ክህሎት ያለው · አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ተለዋዋጭ የስራ ሰዓቶችን መሥራት የሚችል
Requirements: Transportation & Delivery, Interpersonal Skills, Communication, Problem Solving, Punctuality
Skills and tags: Transportation & Delivery, Interpersonal Skills, Communication, Problem Solving, Punctuality
Apply for this job
Source: Afriwork