Employer: irack IT Solution
Location: Piassa, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
ቢስትሮ ካፌና ሬስቶራንት
• ድርጅታችን የጣለበትን ሀላፊነት በታማኝነት ለመወጣት አቅሙና ፍላጎቱ ያለው
• የስራ ቦታው ፡ ፒያሳ
• በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በሌሎች ተዛማጅ ዘርፎች የቢኤ ዲግሪ ያለው
• በሆቴል አስተዳደርነት ቢያንስ የ 3 ዓመታት ልምድ የስራ ልምድ ያለው
• በቱሪዝም/በሆቴል ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ 7 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
• የእንግዳ እርካታን መከታተል እና ቅሬታዎችን የማስተናገድ ችሎታ ያለው
• ንብረቶችን ፣ በጀትን እና ወጪዎችን በተገቢ መልኩ መቁጣጠር የሚችል
• ሰራተኞችን ማስተዳደር፣ የአገልግሎቱን ደረጃ ማስጠበቅ እና ሽያጮችን ማሳደግ እንዲሁም የእለት ተእለት ስራዎችን ማሳለጥ
• የሽያጭ ልምድ ያለው
• በጣም ጥሩ የግለሰቦች እና የግንኙነት ችሎታዎች ያለው
• ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ (MS Office፡ Word and Excel)
• ቅዳሜና እሁድ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
Requirements: Food & Beverage Preparation & Service, Accountability
Skills and tags: Food & Beverage Preparation & Service, Accountability
Apply for this job
Source: Afriwork