Employer: St School
Location: 22 Aweraris hotel, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-10
የነገ ሐገር ተረካቢ ህፃናትን በሙሉ ፍቅር በመንከባከብ ትልቅ ድርሻ ካለው ውስጥ አንዱ መምህርነት ነው ስለዚህ ይህንን ህፃናትን በእግባቡ በመገሰፀና ብቁ የማስተማር ብቃት ያሉ መምህራንን አወዳደረን በመቅጠር ላይ እንገኛለን ስለሆነም በኬጂ መምህርነት 2 አመትና እና ከዛ በላይ ልምድ #እንዲሁም አዲስ ተመራቂ ወይም 12 የጨረሳችሁ ለረዳት መምህርነት ድርጅታችን የሚቀበል መሆኑን እንገልፃለን # ስራ ቦታ 22/መገናኛ
Requirements: Education & Teaching, Teacher Education
Skills and tags: Education & Teaching, Teacher Education
Apply for this job
Source: Afriwork