Employer: SNS FURNITURE MANUFACTURING
Location: Gurd Shola, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤስ ፈርኒቸር ከዚህ በታች በተዘረዘረውክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችንአወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል። • የሥራ መደቡ መጠሪያ: የመስክ ሽያጭ • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ማንኛውም • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ • ብዛት: 13 • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ • ደመወዝ + ኮሚሽን : በስምምነት • የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት የማመልከቻ መስፈርት እና ቀናት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትእና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ፦ በአካል በመገኘት፦ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል 3ኛ ፎቅ በሚገኘውቢሮአችን ስልክ ቁጥር፦ 0900282029 በስራ ሰዓት በመደወል ማመልከትየምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Requirements: Sales & Business Development, Sales Administration
Skills and tags: Sales & Business Development, Sales Administration
Apply for this job
Source: Afriwork