Employer: ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም
Location: jemo1, Addis Ababa
Job type: Full-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-10-30
The listed deadline has passed. The source still marks this job as active; confirm availability before applying.
ድርጅታችን ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም ባለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል የስራ ቦታ:- ጀሞ1 የስራ ሰዓት :-ከጥዋት 2:00_ማታ 1:30 ቅዳሜ ከጥዋት 2:00_11:30 እሁድ የለም በቂ ዋስትና ማቅረብ የምትችል ለስራ ፍላጎት ያላት ፈጣንና ቀልጣፋ መግባባት የምትችል ለጀሞ ቅርብ የሆነች መስራት የምትፈልጉ 0910371722/0977022222 telegram lay ፃፉልን
Requirements: Customer Service & Support, Informal Education
Skills and tags: Customer Service & Support, Informal Education
Apply for this job
Source: Afriwork