Employer: Abrham Fitsum
Location: Summit 72, Addis Ababa
Job type: Part-time
Work arrangement: On-site
Application deadline: 2026-11-13
Job vacancy: ድርጅታችን አሁን ፥ ቀልጣፋ የሆነች የመናገር ድፋረት ያላት በሚስብ መልኩ የተለያዪ ፕሮዳክቶችን እና ሰፕልመንቶችን ካሜራ ፊት ያለ ፋራቻ የምታስተዋውቅልን ሴት ይፈልጋል ፤ ስራው በትርፋ ጊዜ የሚሰራ ስለሆነ እንደ ሁለተኛ ስራ መያዝ ይቻላል::
ማሳሰቢያ :- ለስራው በቂ ኮንፊደንስ ያላት ሴት ቅድሚያ እንሰጣለን
በወር በትንሹ ከ2-3 ቀን ስራውን ትሰራለች እንደትርፍ ጊዜ ስራ ደግሞ ጥሩ ደሞዝ ይከፈላታል :- አድራሻው ሰሚት አካባቢ ለትራንስፓርት ምቹ ሎኬሽን ላይ ስንገኝ ይህንን የምታሟላ ማንኛውም ሴት ቅዳሜ 21/02/2019 ከጠዋቱ 3:00-8:00 የኢንተርቪው ሰአት ሲሆን በ 0939114413 ስለኢንተርቪው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል
Requirements: Media & Entertainment, Adaptability
Skills and tags: Media & Entertainment, Adaptability
Apply for this job
Source: Afriwork